እኔ ነኝ ከባህር ማዶ GSHgs
እኔ ነኝ ከባህር ማዶ GSHgs

ይቅረቡ ይበላችሁ በይበላ ለናፍቆት በሽታ ይሄነው ማት ይዘገንናል

46 sekunder siden
Genet Konjo
Genet Konjo

ዘመኖቼ እንኳን በሠላም መጣችሁ አረ አቡሽ የእኛ ሽማግሌ ሆንክልን ሀሀሀሀሀሀ ደስ ይላል. ለማኝኛውም. ይመቻችሁሁሁ

Minutt siden
ሳምሪ የጌታ ልጅ
ሳምሪ የጌታ ልጅ

ናፍቆት የሌለበት ይሄ ድራማ አያምርም

12 minutter siden
ኢትዮጵያ አገሬ
ኢትዮጵያ አገሬ

ዘመኖች ግን ናፍቆት መሞት የለበትም ናፍቆት የሚሞት ከሆነ ድራማውን ማየት እልናቆም ነው

28 minutter siden
MîMî ሚጣዬ
MîMî ሚጣዬ

የናፍቆት አባት እንደነ አሳምነውፅጌ ሞት ተሸፋፍኖ ገዳይ እየታወቀ ግን ለፍርድ አለመቅረቡ በጣም ነው የሚገርመኝ

40 minutter siden
ሀገሬ ሀገሬ
ሀገሬ ሀገሬ

ሀኒ የኔ ምርጥ

41 minutt siden
jole memeru
jole memeru

ሟርተኞች ናችሁ ናፍቆት አይሞትም

43 minutter siden
ወለተ ማርያም የማርያም ልጅ
ወለተ ማርያም የማርያም ልጅ

የዳናት አደናቅ

54 minutter siden
Roza Isa
Roza Isa

Aye zok nafqot

58 minutter siden
Rahel Gebretsadik
Rahel Gebretsadik

Wuy menale gin Nafkoten batasamemut?!👎

Time siden
Hirut Getachew
Hirut Getachew

Fetari yasinash ehite

Time siden
kidy kidy
kidy kidy

Nafkote eko yederamaw wubet nw beza alay ewntgna afekari esu memot yelbetm

Time siden
Alex Alexander
Alex Alexander

በጣምጥሩነውበርቱ

Time siden
Ahmed Ali
Ahmed Ali

ውይ ዳናዊት ፍቅር እኮ ነሽ

Time siden
اةى ምስኪን የኔ ቢጤ አብሺሪ تتا
اةى ምስኪን የኔ ቢጤ አብሺሪ تتا

አይዞሽ አለህ ፂነቱን ይስጥሽ

Time siden
ጌታ ሆይ እንደ ተስፋ ቃልህ ቶሎ ና
ጌታ ሆይ እንደ ተስፋ ቃልህ ቶሎ ና

አይ ዘመኖች በዚም በዛም በላቹ ናፍቆትን ልገሉብን ነው አይደል😭

Time siden
Tigist Solomon
Tigist Solomon

አረ ወደዛ ሰቆቃ ማአት ምን አሁን ናፍቆትን ካንሰር ማስያዝ አስፈለገ ኤጭ

2 timer siden
Comcell38484883 Qweasd4321
Comcell38484883 Qweasd4321

enante ahuwn bebeshta ykeledal ? eyekeledachu beshtawu ykeldbchewal

2 timer siden
Malik Ismaila
Malik Ismaila

አቦ ይሄ ማርታወቂያ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ሲል ሲያናድደኝ

2 timer siden
Senait youtube show
Senait youtube show

ናፍቆት መሞት የለበት 😭😭😭ሕይወት ታሳዝናልች ከሞተባት 💔💔💔

2 timer siden
Mesto Amhry
Mesto Amhry

Saudi yalachu nege wede hageri mitigebu eji awuxu ene nege ligeba nowu

2 timer siden
ዜድ ወሎየዋ
ዜድ ወሎየዋ

ፂወን አረረች እሰይ

2 timer siden
werku werku
werku werku

Huwet

2 timer siden
እግዚአብሐር ፍቅር
እግዚአብሐር ፍቅር

😘😘😘😘👌👌👌

2 timer siden
Mesret Mesret
Mesret Mesret

Ayizosh hiwi

2 timer siden
ኢትዮጵያ ሀገሬ
ኢትዮጵያ ሀገሬ

ፂዎን ዘ መቃጠል ክክክ

2 timer siden
marr PARIS
marr PARIS

Abushiye minewu duket meslkisa😱😱😱

2 timer siden
እኔ ነኝ ከባህር ማዶ GSHgs
እኔ ነኝ ከባህር ማዶ GSHgs

ፂዎን ምላስሽ አይሞትም

2 timer siden
ruhama Tariku
ruhama Tariku

አቡሼ አድናቂህ ነኝ

3 timer siden
Medi ስደተኛዋ
Medi ስደተኛዋ

አዳነችግንምንአይነትጪራቅነሺቱቱ

3 timer siden
Feven Belete
Feven Belete

እኔም የሉክሚያ ታማሚ ነበርኩ ክብር ለ እግዚአብሄር ይሁን

3 timer siden
Apk Apk
Apk Apk

ዳናዋት ጉበዝ ሰራተኛ ነች አብሽ በቃ ልትነካው ነውይመችክ

3 timer siden
Israel 4-Ever
Israel 4-Ever

የአቡሽ ጉራ ስትመቸኝ😂😂

3 timer siden
Apk Apk
Apk Apk

አረ ደራሲው ናፍቆት ከሞተ በቃ ድራማው አለቀ ማለት ነው በጣም ነው የሚያአናደው

3 timer siden
ilove ethiopia Ghh
ilove ethiopia Ghh

ምን ናፍቆትን አይድምን እደአይሆን እፍፍመጨርሻውንሳላይልቤንሰበሩትእፍፍ

3 timer siden
Samera በጣም ያምራል Mohamad
Samera በጣም ያምራል Mohamad

ካንሰር መደኒት የለውም ማለትነው አደረህን ጊታሆይ

3 timer siden
የአባቴ ልጅ Baba Love
የአባቴ ልጅ Baba Love

ናፍቆት መሞት የለበትም ይደብራል

3 timer siden
Meaza YeGeta
Meaza YeGeta

Poor Nafkot. I knew he had some serious illness.

3 timer siden
ilove ethiopia Ghh
ilove ethiopia Ghh

ውይይ የዳናውትጥንካሪለኔምአድለኝ የጽወኔንእልህአከሸፈቻት እሰይ ግንናፍቆትመዳንአለብህታስፈልጋታለህለህይወትእሽ

4 timer siden
susu አባየ
susu አባየ

አዎ ናፍቆት ሞቶ ሂወት አሜሪካ ገብታ አዲ ደግሞ እስር ቤት አብይ ከሚስቱ ጋር ታርቆ ዳናዊትና ቶም ተጋብተው ጺዮን የተመካችበትን ሁሉ አጥታ አቡሽና ሹገር ማሚው አሜሪካ ገብተው የድራማው ውበት ይሄ ነው

4 timer siden
አስቴር ነኝ የብሬ አፍቃሪ
አስቴር ነኝ የብሬ አፍቃሪ

ናፍቆት በእምነት ድኖ የልጆች አባትም ሆኖ ነዉ ማየት የምንፈልገው መስፍኔ እየጠጣህ ነዉ ድርሰቱን የፃፍከው ናፍቆት በችግር አድጎ መጨረሻው ማማር አለበት ለተመልካቾችስ አታዝንም ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር መመልከት ይደብራል

4 timer siden
እሙ ረያን ከወሎ
እሙ ረያን ከወሎ

እኔ ምለው ግን የነ ሄኖክ ፓርት አመቃዴ አይቻቸው አላውቀውም አሳ ።

4 timer siden
Betelhem Wasihun
Betelhem Wasihun

Huletegna alayewem

4 timer siden
Youhalay Youhalay
Youhalay Youhalay

*በናታችሁ ማሥታወቂዉን አታብዙት ዉይ አድየ አየንዉ እፍ*

4 timer siden
User User
User User

ምነው ዶክተር ሳቅ ላይ ለቅሶ ህይወት ናፍቆት አይዞዋችው የፍቅር አምላክ አለ ከክፉ ምጠብቅ

4 timer siden
መሠርት የእናቴ ናፋቂ የድግል ማረያምልጅ
መሠርት የእናቴ ናፋቂ የድግል ማረያምልጅ

ወይ ፂዬን ተቃጠልሸ ደግ ናፍቆት ይዳይሞት ከሞተ ያስጠላል 💔💔

4 timer siden
Laila 313
Laila 313

አፈ በጣም ደንገጥኩ አረ ናፈቆትዬ አያርግብህ

4 timer siden
Enyat Tsegaye
Enyat Tsegaye

Wey yehe drama..... Teret teret hone tish...

4 timer siden
Samira Amira
Samira Amira

Tamesgen amelky hager legaba 1 samet qergn

4 timer siden
Sarah’s Wonderful
Sarah’s Wonderful

ምነው ካልጠፋ ሰው ናፍቆትን መግደል ፈለጋቹ????

5 timer siden
Enat - Habesha tube እናት ሐበሻ
Enat - Habesha tube እናት ሐበሻ

የፂዎንና የሐና ተኮል መቼ ነው የሚያበቃው

5 timer siden
Bizuayehu Lemi
Bizuayehu Lemi

At least we need one happy couple please don’t kill Nafkot let the be happy. They have been through a lot. By miracle or spiritual

5 timer siden
Leni Lusiana
Leni Lusiana

የሀበሻ ድራማ የማላየዉ የሜዋደድሰቱን ይገላል

5 timer siden
ኢክሩ ነኝ የአቀስታዋ
ኢክሩ ነኝ የአቀስታዋ

በሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ከክፉነገር አላህ ይጠብቀን መታገሥ ዋጋ አለው

5 timer siden
Teena Teena
Teena Teena

Zemenoch betam new mewodachu bertu gen nafkot ena hiwi endileyayu atadergu nafkot men denew mihonew metebek alchelem shuk.belugn bewest mesmer

5 timer siden
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg

ናፍቅትን ከገደላቹት በጣም ነው የሚያስጠላው በእውነት

5 timer siden
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg

የ ዶ/ክተሩ ቀልድ ይመቻል

5 timer siden
Leni Lusiana
Leni Lusiana

ሀና ወዴታ ከልቡ ጎበዝ ነሸ ፀኦን አልቅሸ ወሬኛ

5 timer siden
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg

ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ወ/ሮ ጺዮን

5 timer siden
Sebli Weleyewa
Sebli Weleyewa

zemenoch nafkot kemote by

6 timer siden
Enat - Habesha tube እናት ሐበሻ
Enat - Habesha tube እናት ሐበሻ

ውዶቼ በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኙልኝ

6 timer siden
ቃል ያለው ቀን አለው
ቃል ያለው ቀን አለው

ባካቹ ይሄ ደስታ ምናምናቹን አስቁሙልን ከድራማው በላይ ሰዓት ሚወስደው እሱ ነው ቲሽ 😏😏😏

6 timer siden
Sara Abebe
Sara Abebe

Enamesgenslen

6 timer siden
Sara Abebe
Sara Abebe

Besemame nafekote egzehabir yemarhi menereshawne asamerte

6 timer siden
Lina Lina
Lina Lina

ፂየን የስራሽን አገየሽ

6 timer siden
Alfoah Lulu
Alfoah Lulu

Thanks zemen

6 timer siden
senayit Seyoum
senayit Seyoum

Well Came Zemenochiyeee. Koy Derasiwu men mehunu newu Ere Nafkotn Endatgedilut Weyinm Kachut

6 timer siden
ቲጅ ሃበሻ
ቲጅ ሃበሻ

አቡሽየ ኔንም ውሰደኝ እ ስወድህ ዉስጤ ናችሁ ዘመኖችየየየ❤️

6 timer siden
ام محمد إن شاء الله ፍቅር ነኝ
ام محمد إن شاء الله ፍቅር ነኝ

እደው ያዲ ስርሰራ አሁንም አላቆመምደ

6 timer siden
Mabrook Mohammad
Mabrook Mohammad

Sorry hiwiye

6 timer siden
Maskrm A
Maskrm A

ዳኒ የኔ ቆንጆ ደስ ስቲይ እኮ የልብ ሰው ብዬሻለው ፂ ደሞ ምቀኛ ብዬሻለው ክክክክ

6 timer siden
Sky Tele
Sky Tele

ዋው ዳናይትየ ከመር ካራሁብሽ አብይ ደግሞ ሆዴ በላኝ ኡፍ ሰው አለኝ አለ

6 timer siden
Senait Tiruneh
Senait Tiruneh

ናፍቆትን መግደል የለባችሁም በፀበል አድኑት

6 timer siden
ام محمد إن شاء الله ፍቅር ነኝ
ام محمد إن شاء الله ፍቅር ነኝ

«የመከራ ቀን ወዳጆችህን አትርሳ ፤ የዛሬ ሰው ብቻ አትሁን ፤ የትላንቱንም አስብ ፤ አንገት የተፈጠረው ዞሮ ለማየት ነውና ። : ዓለም ዋዣቂ ናት ። ከፍና ዝቅ ስትል አትደናገጥ ፤ ፀሐይ ዝናብን ተከትላ ትፈነጥቃለች ። ከመከፋትም በኋላ ትልቅ መፅናናት ይሆናል ። ከሌሊት በኋላም ሌሊት አይመጣም ። ከሀዘን በኋላ ደስታ ይሆናልና በርታ! : መነቀፍን አትፍራ ፤ ነቀፋህን ግን አጥራው ፤ ስለ ሀሰት ሳይሆን ስለ እውነት ተገፋ ፤ ሌሎችን ውደድ ፍቅር ስጦታ እንጂ ብድር አይደለምና አልወደዱኝም ብለህ በአበዳሪዎች አንቀጽ አትካሰስ ፤ የገባህን አድርግ የዚህ ዓለም ሰው ሲወድህም ሲጠላህም ባለማወቅ ነው ። ብዙዎች ስለወደዱህ ይወድሃል ፤ ብዙዎች ስለጠሉህ ይጠላሃል ። : ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት ። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው ። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው ። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው ። : ደጋፊዎች ተከታዮች አይደሉም ። ሰዎች ስለደገፉህም የያዝኩት እውነት ነው ብለህ መንቻካ አትሁን ፤ ምናልባት ዛሬ የሚጮሁልህ ዛሬን ሊረሱብህ ሊሆን ይችላልና ። ሲያለቅሱልህም ቃልህ ማርኳቸው ሳይሆን የሞተ ዘመዳቸው ትዝ ብሏቸው ሊሆን ይችላልና አለቀሱ ብለህ ንግግርህን ድንበር አታሳጣው ። እውነትንም በደጋፊ ብዛት እንዳትመዝናት ተጠንቀቅ ። : ለእውነታ እንጂ ለይሉኝታ አትኑር ፤ ያን ስልህ የምትኖርበት ሕዝብና ባሕል ከእውነት ጋር እስካልተጋጨ መጋፋት የለብህም። ሠዎች የሚቀበሉህ ባሕላቸውን ስታውቅና ስታከብርላቸው ነው ። : ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል ። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ ። አንተ የውሳኔህ ውጤት ነህ። የሰው ልጅ ደስታውም ፤ጭንቀቱም፤ጥመቱም፤መረጋጋቱም የሚመነጨው ከራሱ ውሳኔና ምርጫ ላይ ነው »

6 timer siden
Semhar Belay
Semhar Belay

Nafkot 😢😢😢

7 timer siden
Hanna Amare
Hanna Amare

Wow wow Danwit⭐️⭐️💯

7 timer siden
Aina Aina
Aina Aina

ወይኔ ናፍቆት እርውውውው

7 timer siden
Hanna Amare
Hanna Amare

Way adi 😀👏💐💯

7 timer siden
Hanna Amare
Hanna Amare

ZEMEN TV ⭐️⭐️⭐️👏👍

7 timer siden
ዘረኝነት ቆሻሻ ነው
ዘረኝነት ቆሻሻ ነው

እኔ ምለው ናፈቆትን ገላችው ሂወትን መከራዋን ልታበዙት ነው አይይይ የፂዬን መጨረሻ ናፈቀኝ እና ይሄን ቶም ሚባል የቁጥር ማሟያ አንድ በሉት አለቅላቂ አዳነችን ያስቁም

7 timer siden
ሀቢብ& ዜድ tube
ሀቢብ& ዜድ tube

ላይክ አድርጉኝ

7 timer siden
hiwot ye maryam lij
hiwot ye maryam lij

Wayi gudi inkan dena mtchku

7 timer siden
እማ ውስጤ ነች ቲጅ ወለየዋ
እማ ውስጤ ነች ቲጅ ወለየዋ

ናፈቆት ለሂወት ሲል ይዳን እሚል ላይክ ግጩ ናፈቆት ከለለ ድራማውም አያምረም እሽ

7 timer siden
ትት አ
ትት አ

ነፍቆት ከልደና በጠም ይናድዳል

7 timer siden
Rutha Mesfin
Rutha Mesfin

Essay txion

7 timer siden
ሰላም የተሼ
ሰላም የተሼ

በፍቃደኝነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ

7 timer siden
asma tube
asma tube

አድ መኮላተፍ አበዛሽ እኮ

7 timer siden
Hiwot Habesha
Hiwot Habesha

አቤትፂሆን እንደው በቃ እማትቆፍሪው ጉድጓድ የለ

7 timer siden
asma tube
asma tube

ዳናይት ቅንነትሽ ደሥ ይላል

7 timer siden
እሙ አማር
እሙ አማር

ፍትህን እንደ መረካቶ ገበያ አውጥተው የሚቸረችሩ ዳኛ ስላሉ ነው እኔ የምፈራ አለ ተፈሪ እውነት ነው!!! ቸረቸሩት ፍትህን

7 timer siden
Sam Grand
Sam Grand

በእውነት ናፍቆት ሲያሳዝን

7 timer siden
ኣይኮነን ኦሮማይ
ኣይኮነን ኦሮማይ

እኔ ምለው ግን የሄ ፊልም በሳምንት ነው እንዴ ዩሚጻፎው ? ሌላው ይቅር ለናፍቆት ይሀን ይገባል? 👇🏻

7 timer siden
نابيات نابيات
نابيات نابيات

Ara menw kanfkot wecah knsr ymzwe atcahu esuly ltfacut💔💔💔💔😢😢😢😢😢

7 timer siden
Sara Sara
Sara Sara

ዶክተሩ ተመቸኝ ፀባዩ 😘👌ወይኔ ናፍቆት ሲያሳዝን ሂውይ እግዚአብሔር ይሁንሽ አሳዘንሽኝ

7 timer siden
Z የናቷ ልጅ Abera
Z የናቷ ልጅ Abera

አረ ይደብራል የናፍቅት አይገባውም መሞት

7 timer siden
lji mulualem tube lji mulualem tube
lji mulualem tube lji mulualem tube

ወይኔ ናፍቆት አስለቀሰኝ የሚጣ እናት ይገባሻል ስታለቅሽ የምታይበትን ቀን ናፈቀኝ

7 timer siden
ሂዉ የማዳም ዱዝ ሂዉ የማዳም ዱዝ
ሂዉ የማዳም ዱዝ ሂዉ የማዳም ዱዝ

ቆይ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቺሁ ስደተኙቺ የት ገቢ እየዉ እኔ ከመጣሁ ሁለት አመት ሞላይ ቢት ገዛሁ መኪና ገዛሁ እነሱ የት ገቡ

7 timer siden
Rahma Yewelo leg
Rahma Yewelo leg

Nafkotn allah yashrew betbebu ya kalhone yadtlale yalesu

7 timer siden
እማ ውስጤ ነች ቲጅ ወለየዋ
እማ ውስጤ ነች ቲጅ ወለየዋ

ዳናይትየ እርጋታሽ ደስ ሲል

8 timer siden
Hiwet Endalewu
Hiwet Endalewu

የናፍቆት ምታመም ከባዶ ነው ለሄውይ

8 timer siden